Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ዮዲት 13:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 ዑዚያም እንዲህ አላት፦ “ልጄ ሆይ፥ በምድር ካሉ ሴቶች ሁሉ ይልቅ በልዑል እግዚአብሔር የተባረክሽ ነሽ፤ ሰማይንና ምድርን የፈጠረ የጠላቶቻችን አለቃ አንገት ለመቁረጥ የመራሽ ጌታ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 ዖዝ​ያ​ንም እን​ዲህ አላት፥ “በዚህ ዓለም ከሚ​ኖሩ ሴቶች ይልቅ አንቺ ልጄ፥ ልዑል እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የባ​ረ​ከሽ ነሽ። ሰማ​ይ​ንና ምድ​ርን የፈ​ጠረ፥ የጠ​ላ​ቶ​ቻ​ች​ንን አለቃ ቸብ​ቸቦ ትቈ​ርጪ ዘንድ የረ​ዳሽ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር አም​ላ​ክም ቡሩክ ነው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ዮዲት 13:18
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች