ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 13:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ሕዝቡ ሁሉ እጅግ ተደነቁ፤ ሁሉም ሰግደው እግዚአብሔርን አመለኩ፥ በአንድ ድምጽም እንዲህ አሉ፦ “ዛሬ በዚህች ቀን የሕዝብህን ጠላቶች ያዋረድህ አምላካችን ቡሩክ ነህ።” ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ሕዝቡም ሁሉ ፈጽመው አደነቁ፤ ለእግዚአብሔርም ፈጽመው ሰገዱ፤ በአንድነትም እንዲህ አሉ፥ “ዛሬ በዚች ቀን የወገኖችህን ጠላቶች ያጠፋሃቸው አንተ አምላካችን ቡሩክ ነህ።” ምዕራፉን ተመልከት |