መሳፍንት 19:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ሰውየው ለመሄድ ሲነሣም ዐማቱ እንዲያድር ለመነውና እዚያው አደረ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ሰውየው ለመሄድ ሲነሣም ዐማቱ እንዲያድር ለመነውና እዚያው ዐደረ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ሌዋዊው ለመሄድ ተነሣ፤ የልጅቱ አባት ግን እንዲቈይ አግባባውና ያንን ሌሊት በዚያው አሳለፈ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ሰውዬውም ሊሄድ ተነሣ፤ አማቱ ግን ግድ አለው፤ ዳግመኛም በዚያ አደረ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 ሰውዮውም ሊሄድ ተነሣ፥ አማቱ ግን የግድ አለው፥ ዳግመኛም በዚያ አደረ። ምዕራፉን ተመልከት |