ኢያሱ 15:44 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)44 ቅዒላ፥ አክዚብ፥ መሪሳ፤ ዘጠኝ ከተሞችና መንደሮቻቸው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም44 ቅዒላ፣ አክዚብና መሪሳ ናቸው፤ ከተሞቹም ከነመንደሮቻቸው ዘጠኝ ናቸው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም44 ቀዒላ፥ አክዚብና፥ ማሬሻ ተብለው የሚጠሩ በድምሩ ዘጠኝ ከተሞች ሲሆኑ በዙሪያቸው ያሉትንም ታናናሽ ከተሞች ያጠቃልላሉ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)44 ኤላም፥ አቁዛም፥ ኬዜብ ቴርሳ፥ ኤሎምም፥ ዐሥር ከተሞችና መንደሮቻቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)44 ንጺብ፥ ቅዒላ፥ አክዚብ፥ መሪሳ፥ ዘጠኝ ከተሞችና መንደሮቻቸው። ምዕራፉን ተመልከት |