ኢዮብ 9:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 የኃይል ነገር ከሆነ፥ ኃያሉ እርሱ እነሆ፥ የፍርድ ነገር ከሆነም፥ የችሎቱን ጊዜ ወሳኙ ማን ነው? ይላል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 የኀይል ነገር ከተነሣ፣ እርሱ ኀያል ነው! የፍትሕም ነገር ከተነሣ፣ መጥሪያ ሊሰጠው የሚችል ማን ነው? ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ባለኝ ኀይል ልታገለው እንዳልል፥ በኀይል እርሱን የሚቋቋም የለም፤ ተሟግቼ እረታዋለሁ እንዳልል፥ እርሱን ወደ ፍርድ ሸንጎ ሊያቀርበው የሚችል የለም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 እርሱ በኀይል ይይዛልና፤ ፍርዱን ማን ይቃወማል? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 የኃይል ነገር ቢሆን እርሱ ኃያል ነው፥ የፍርድ ነገር ቢሆን፦ ጊዜን ወሳኙ ማን ነው? ይላል። ምዕራፉን ተመልከት |