ኢዮብ 5:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ችግር ከትቢያ አይመጣም፥ መከራም ከመሬት አይበቅልም፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ችግር ከምድር አይፈልቅም፤ መከራም ከመሬት አይበቅልም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ችግር ከዐፈር አይነሣም፤ መከራም ከመሬት አይበቅልም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ችግር ከምድር አይወጣምና፥ መከራም ከተራሮች አይበቅልምና፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ችግር ከትቢያ አይመጣም፥ መከራም ከመሬት አይበቅልም፥ ምዕራፉን ተመልከት |