ኢዮብ 5:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ድሀውን ከአፋቸው ሰይፍ አንዲሁም ከኃያላን እጅ ያድነዋል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ድኻውን ከአፋቸው ሰይፍ፣ ከኀይለኛውም እጅ ያድነዋል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ድኾችን ከጠላቶቻቸው ሰይፍ ያድናቸዋል፤ ችግረኞችንም ከጨቋኞች እጅ ነጻ ያወጣቸዋል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 በጦርነት ይጠፋሉ፤ ደካማውም ከኀያሉ እጅ ያመልጣል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ድሀውንም ከአፋቸው ሰይፍ ከኃያሉም እጅ ያድነዋል። ምዕራፉን ተመልከት |