ኢዮብ 5:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ለምስኪኑም ተስፋ አለው፥ ግፍ ግን አፍዋን ትዘጋለች። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ስለዚህ ድኻ ተስፋ አለው፤ ዐመፅም አፏን ትዘጋለች። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ለድኾች ተስፋ ይሰጣል፤ ዐመፅንም ከምድረ ገጽ ያጠፋል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ለምስኪኑ ተስፋ አለውና፤ የዐመጸኛም አፍ ይዘጋልና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ለምስኪኑም ተስፋ አለው፥ ክፋት ግን አፍዋን ትዘጋለች። ምዕራፉን ተመልከት |