ኢዮብ 41:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ብረትን እንደ ገለባ፥ ናስንም እንደ ነቀዝ እንጨት ይቆጥራል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ከአፉ ፍም ይወጣል፤ የእሳት ትንታግ ይረጫል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ከአፉ የእሳት ነበልባል ይወጣል፤ የእሳት ፍንጣሪም ሲበተን ይታያል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 የናስ ፍላጻ ሊበሳው አይችልም፤ የወንጭፍ ድንጋዮችም በእርሱ ዘንድ እንደ ገለባ ናቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ብረትን እንደ ገለባ፥ ናስንም እንደ ነቀዝ እንጨት ይቈጥራቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |