ኢዮብ 41:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ሰይፍና ጦር፥ ፍላጻና መውጊያም ቢያገኙት አያሸንፉትም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 እንጥሽታው የብርሃን ብልጭታ ያወጣል፤ ዐይኖቹም እንደ ማለዳ ጮራ ናቸው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 እርሱ በሚያነጥስበት ጊዜ፥ የብርሃን ብልጭታ ይታያል፤ ዐይኖቹም እንደ ንጋት ፀሐይ ያበራሉ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 በእርሱ ዘንድ መውጊያና የብረት ልብስ እንደ ገለባ ናቸው። ናስም እንደ ነቀዘ እንጨት ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ሰይፍና ጦር፥ ፍላጻና መውጊያም ቢያገኙት አያሸንፉትም። ምዕራፉን ተመልከት |