Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ኢዮብ 40:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

1 እግዚአብሔርም ቀጠለ፤ ኢዮብንም እንዲህ አለው፦

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

1 እግዚአብሔርም ኢዮብን እንዲህ አለው፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

1 ቀጥሎም እግዚአብሔር ኢዮብን እንዲህ አለው፦

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

1 እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም መለሰ፥ ኢዮ​ብ​ንም እን​ዲህ አለው፦

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

1 እግዚአብሔርም መለሰ ኢዮብንም እንዲህ አለው፦

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ኢዮብ 40:1
4 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

እግዚአብሔርም በዐውሎ ነፋስ ውስጥ ሆኖ ለኢዮብ መለሰ፤ እንዲህም አለ፦


ጫጩቶቹም ደም ይጠጣሉ፥ በድን ባለበትም ስፍራ እርሱ በዚያ አለ።”


“በውኑ የሚከራከር ሰው ሁሉን የሚችል አምላክን መተቸት ይችላልን? ከእግዚአብሔር ጋር የሚዋቀስ እርሱ ይመልስለት።”


ጌታም በዐውሎ ነፋስ ውስጥ ሆኖ ለኢዮብ መለሰ፤ እንዲህም አለ፦


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች