ኢዮብ 39:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ጫጩቶቹም ደም ይጠጣሉ፥ በድን ባለበትም ስፍራ እርሱ በዚያ አለ።” ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም30 ጫጩቶቹ ደም ይጠጣሉ፤ እርሱም በድን ካለበት አይታጣም።” ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 በዚህ ዐይነት ንስሮች በበድን ዙሪያ ይሰበሰባሉ፤ ጫጩቶቻቸውም ደሙን ይጠጣሉ።” ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ጫጭቶቹም ወደ ደም ይሮጣሉ፥ በድን ወደ አለበትም ስፍራ ወዲያውኑ ይደርሳሉ።” ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 ጫጩቶቹም ደም ይጠጣሉ፥ በድን ባለባትም ስፍራ እርሱ በዚያ አለ። ምዕራፉን ተመልከት |