ኢዮብ 34:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ምላስ መብልን እንደሚያጣጥም፥ ጆሮም ቃላትን ይለያልና። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ምላስ ምግብን አጣጥሞ እንደሚለይ፣ ጆሮም የንግግርን ለዛ ለይቶ ያውቃል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 የምግብ ጣዕም በምላስ እንደሚታወቅ፥ ንግግርም በጆሮ ይለያል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ጆሮ ቃልን ትለያለችና፥ ጕሮሮም የመብልን ጣዕም ይለያል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ትናጋ መብልን እንደሚቀምስ፥ ጆሮ ቃልን ትለያለችና። ምዕራፉን ተመልከት |