ኢዮብ 33:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ቃሎቼ የልቤን ቅንነት ያሳያሉ፥ ከንፈሮቼም የሚያውቁትን በቅንነት ይናገራሉ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ቃሌ ከቅን ልብ ይወጣል፤ ከንፈሬም የማውቀውን በትክክል ይናገራል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ቃሎቼ የልቤን ቅንነት ይገልጣሉ፤ ምላሶቼም እውነቱን ይናገራሉ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ልቤም ንጹሕ ነገርን ያስባል፥ የከንፈሮችም ማስተዋል ንጹሕ ነገርን ይመረምራል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ቃሌ የልቤን ቅንነት ያወጣል፥ ከንፈሮቼም የሚያውቁትን በቅንነት ይናገራሉ። ምዕራፉን ተመልከት |