ኢዮብ 32:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ጥቂት እንድተነፍስ እናገራለሁ፥ ከንፈሮቼን ከፍቼ እመልሳለሁ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ተናግሬ መተንፈስ አለብኝ፤ አፌንም ከፍቼ መልስ መስጠት ይገባኛል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ተናግሬ ይውጣልኝ፤ በአንደበቴ መልስ መስጠት አለብኝ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ጥቂት እንድተነፍስ እናገራለሁ። ከንፈሬንም ገልጬ እመልሳለሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ጥቂት እንድተነፍስ እናገራለሁ፥ ከንፈሬን ገልጬ እመልሳለሁ። ምዕራፉን ተመልከት |