ኢዮብ 32:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 በማንም ሰው ፊት ግን አላደላም፥ ማንንም አላቈላምጥም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም21 ለማንም አላደላም፤ ሰውንም አላቈላምጥም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 በዚህ ጉዳይ ለማንም አላደላም፤ ማንንም አላቆላምጥም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ከሰው የተነሣ አላፍርምና፥ ከሟች ሰውም የተነሣ አላፈገፍግምና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 ለሰው ፊት ግን አላደላም፥ ሰውንም አላቈላምጥም። ምዕራፉን ተመልከት |