ኢዮብ 32:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 እርሱ እኔን አይደለም የተናገረው፥ እኔም በእናንተ አነጋገር ዓይነት አልመልስለትም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ኢዮብ ግን ቃሉን በእኔ ላይ አልሰነዘረም፤ እኔም እንደ እናንተ አነጋገር መልስ አልሰጠውም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 ኢዮብ የተከራከረው ከእናንተ ጋር እንጂ ከእኔ ጋር አልነበረም፤ እኔም በእናንተ አነጋገር ዐይነት አልመልስለትም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 እናንተ ግን እንዲህ ያለ ነገር እንዲናገር ለሰው መብት ሰጣችሁት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 እርሱ ግን ቃሉን በእኔ ላይ አልተናገረም፥ እኔም በንግግራችሁ አልመልስለትም። ምዕራፉን ተመልከት |