ኢዮብ 32:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 እነርሱ ደነገጡ፥ ዳግመኛም አልመለሱም፥ የሚናገሩትንም አጡ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 “እነርሱ ተስፋ ቈርጠው የሚሉት የላቸውም፤ የሚናገሩትም ጠፍቷቸዋል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 “እነርሱም ደንግጠው የሚናገሩት ነገር ስላልነበራቸው ምንም መናገር አልቻሉም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 “እናንተ ፈራችሁ፥ ዳግመኛም አልመለሳችሁም፤ ከአፋችሁም ቁም ነገር ጠፋ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 እነርሱ ደነገጡ፥ ዳግመኛም አልመለሱም፥ የሚናገሩትንም አጡ። ምዕራፉን ተመልከት |