ኢዮብ 22:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ኃይለኛ ሰው መሬት ገዛ፥ የተከበረ ሰው ተቀመጠባት። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ባለርስትና ኀያል፣ በርሱም የምትኖር ክቡር ሰው ብትሆንም፣ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ምድር የኀይለኛ ሰዎች ንብረት፥ የተወሰኑ ሰዎች ብቻ ይዞታ ሆናለች። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ፊታቸውን አይተህ ያደነቅሃቸው አሉ፥ በምድርም ላይ ድሆችን በዐመፅ ጠላህ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 በክንድ የበረታ ምድርን ገዛ፥ ከበርቴውም ሰው ተቀመጠባት። ምዕራፉን ተመልከት |