ኢዮብ 20:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 “ክፋት በአፉ ውስጥ ቢጣፍጥ፥ ከምላሱም በታች ቢሰውረው፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 “ክፋት በአፉ ውስጥ ቢጣፍጥ፣ ከምላሱም በታች ቢደብቀው፣ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 “ምንም እንኳ ክፋት በአፉ ውስጥ እንደ ምግብ ቢጣፍጠው፥ በምላሱ ቢያጣጥመው፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 “ክፋት በአፉ ውስጥ ብትጣፍጠው፤ ከምላሱም በታች ቢሰውራት፥ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ክፋት በአፉ ውስጥ ቢጣፍጥ፥ ከምላሱም በታች ቢሰውረው፥ ምዕራፉን ተመልከት |