ኢዮብ 20:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ቢጠብቀውም ባይተወውም፥ በጉሮሮውም ቢይዘው፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 አውጥቶ ለመጣል እየሳሳ፣ በአፉ ውስጥ ቢያቈየው፣ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 እንዳያልቅበትም በአፉ ይዞ እያላመጠ ቢያቈየውም፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ቢጠብቃትም፥ ባይተዋትም፤ በጕሮሮውም መካከል ቢይዛት፥ መብሉ በአንጀቱ ውስጥ ይገላበጣል፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ቢጠብቀውም ባይተወውም፥ በጕሮሮውም ቢይዘው፥ ምዕራፉን ተመልከት |