ኢዮብ 13:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 የመረረ ነገር ጽፈሕብኛልና፥ የልጅነቴንም ኃጢአት ታወርሰኛለህ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 መራራ ነገር ትጽፍብኛለህ፤ የወጣትነቴንም ኀጢአት ታወርሰኛለህ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 “በእኔ ላይ የጻፍከው ክስ እጅግ መራራ ነው፤ በልጅነቴ የሠራሁትን በደል እንኳ አልተውክልኝም፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ክፉ ነገርን ጽፈህብኛልና፤ የልጅነቴንም ኀጢአት ተቈጣጥረህ አስታጥቀኸኛልና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 የመረረ ነገር ጽፈህብኛልና፥ የሕፃንነቴንም ኃጢአት ታወርሰኛለህ። ምዕራፉን ተመልከት |