ኢዮብ 13:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 የረገፈውን ቅጠል ታስደነግጣለህን? ወይስ የደረቀውን ገለባ ታሳድዳለህን? ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ነፋስ ያረገፈውን ቅጠል ታስጨንቃለህን? የደረቀውንስ እብቅ ታሳድዳለህን? ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 ነፋስ እንደሚያረግፈው ቅጠልና እንደ ደረቅ ገለባ ለምን በማስፈራራት ታሳድደኛለህ? ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 በነፋስ እንደ ረገፈ ቅጠል ታፍሰኛለህን? ወይስ ነፋስ እንደሚወስደው ዕብቅ ታሳድደኛለህን? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 የረገፈውን ቅጠል ታስጨንቃለህን? ወይስ የደረቀውን ዕብቅ ታሳድዳለህን? ምዕራፉን ተመልከት |