ኢዮብ 12:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 የነገሥታትንም እስራት ይፈታል፥ ወገባቸውንም በመታጠቂያ ያስራቸዋል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ነገሥታትን ድግ ያስፈታል፤ ገመድም በወገባቸው ያስራል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 እርሱ ነገሥታትን ከዙፋናቸው ያወርዳል፤ ሽርጥ የታጠቁ እስረኞችም ያደርጋቸዋል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ነገሥታትንም በዙፋን ያስቀምጣቸዋል፤ ወገባቸውንም በኀይል መታጠቂያ ያስታጥቃቸዋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 የነገሥታትንም እስራት ይፈታል፥ ወገባቸውንም በመታጠቂያ ያስራቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |