ኤርምያስ 25:37 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 ከጌታ ጽኑ ቁጣ የተነሣ የሰላም በረት ፈርሶአል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም37 ከእግዚአብሔር ጽኑ ቍጣ የተነሣ፣ ሰላማዊው ምድር ባድማ ይሆናል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 በእግዚአብሔር ኀይለኛ ቊጣ ምክንያትም ሰላማዊው መኖሪያቸው ፈራርሶአል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 ከእግዚአብሔር ጽኑ ቍጣ የተነሣ የሰላም ውበት ፈርሶአል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 ከእግዚአብሔር ጽኑ ቍጣ የተነሣ የሰላም በረት ፈርሶአል። ምዕራፉን ተመልከት |