ኢሳይያስ 22:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ከማዕረግህ አወርድሃለሁ፤ ከሹመትህም ትሻራለህ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ከማዕረግህ አወርድሃለሁ፤ ከኀላፊነትህም ትባረራለህ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 እግዚአብሔር አንተን ከደረጃህ ዝቅ ያደርግሃል፤ ከሥራህም ያባርርሃል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ከአዛዥነት ሥራህና ከሥልጣንህ ትሻራለህ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ከአዛዥነት ሥራ አሳድድሃለሁ፥ ከሹመትህም ትሻራለህ። ምዕራፉን ተመልከት |