ዕንባቆም 3:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 በፈረሶችህ በባሕር ላይ ተራመድህ፥ ብዙ ውኆችንም ረገጥህ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ታላላቅ ውሆችን በመናጥ፣ ባሕሩን በፈረሶችህ ረገጥህ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 አንተ ባሕሩን በፈረሶችህ በምትረጋግጥበት ጊዜ ጥልቁ ባሕር ይናወጣል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ፈረሶችህን በባሕር፥ በብዙ ውኆችም ላይ አስረገጥህ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ፈረሶችህን በባሕር፥ በብዙ ውኆችም ላይ አስረገጥህ። ምዕራፉን ተመልከት |