Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ዕዝራ 10:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

28 ከቤባይ ልጆችም፦ ይሆሐናን፥ ሐናንያ፥ ዘባይ፥ ዓትላይ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

28 ከቤባይ ዘሮች፤ ዮሐናን፣ ሐናንያ፣ ዛባይና አጥላይ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

28 ከቤባይ ጐሣ፦ የሆሐናን፥ ሐናንያ፥ ዛባይና ዐትላይ፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

28 ከቤ​ባይ ልጆ​ችም ዮሐ​ናን፥ ሐና​ንያ፥ ዘባይ፥ አጥ​ላይ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

28 ከቤባይ ልጆችም፤ ይሆሐናን፥ ሐናንያ፥ ዘባይ፥ አጥላይ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ዕዝራ 10:28
6 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ከዛቱ ልጆችም፦ ዔልዮዔያይ፥ ኤልያሺብ፥ ማታንያ፥ ይሬሞት፥ ዛባድ፥ ዓዚዛ።


ከባኒ ልጆችም፦ ምሹላም፥ ማሉክ፥ ዓዳያ፥ ያሹብ፥ ሽአል፥ ራሞት።


የቤባይ ልጆች፥ ስድስት መቶ ሀያ ሦስት።


ከቤባይ ልጆች የቤባይ ልጅ ዘካርያስ፥ ከእርሱም ጋር ሀያ ስምንት ወንዶች፤


ከእርሱም በኋላ የዛባይ ልጅ ባሮክ ሌላኛውን ክፍል ከግንቡ መደገፊያ ጀምሮ እስከ ታላቁ ካህን እስከ ኤልያሺብ ቤት መግቢያ ድረስ በቀናኢነት አደሰ።


የቤባይ ልጆች፥ ስድስት መቶ ሀያ ስምንት።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች