ዕዝራ 10:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ከዛቱ ልጆችም፦ ዔልዮዔያይ፥ ኤልያሺብ፥ ማታንያ፥ ይሬሞት፥ ዛባድ፥ ዓዚዛ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም27 ከዛቱዕ ዘሮች፤ ዒሊዮዔናይ፣ ኤልያሴብ፣ መታንያ፣ ይሬሞት፣ ዛባድና ዓዚዛ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 ከዛቱ ጐሣ፦ ኤልዮዔናይ፥ ኤልያሺብ፥ ማታንያ፥ የሬሞት፥ ዘባድና ዓዚዛ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ከዛቱ ልጆችም ዔሊዔናይ፥ ኤልያሴብ፥ መታንያ፥ ኤርሞት፥ ዛባድ፥ ዓዚዛ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)27 ከዛቱዕ ልጆችም፤ ዔሊዮ ዔናይ፥ ኢልያሴብ፥ መታንያ፥ ይሬሞት፥ ዛባድ፥ ዓዚዛ። ምዕራፉን ተመልከት |