ዘፀአት 9:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 ገብሱና ተልባው ተመታ፤ ገብሱ ገና እሸት ተልባውም እንቡጥ ስለ ነበረ ነው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም31 ተልባው አብቦ፣ ገብሱም ፍሬ ይዞ ስለ ነበር፣ ተልባውና ገብሱ ከጥቅም ውጭ ሆኑ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 ገብስ ገና እሸት፥ ተልባውም ገና በማበብ ላይ ስለ ነበር አንድም ሳይቀር በሙሉ ተበላሸ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 ተልባውና ገብሱ ተመታ፤ ገብሱ አሽቶ፥ ተልባውም አፍርቶ ነበርና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 ገብሱ አሽቶ ተልባውም ኣፍርቶ ነበርና ተልባና ገብሱ ተመታ። ምዕራፉን ተመልከት |