ዘፀአት 9:32 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 ስንዴውና አጃው ግን ጊዜው ገና ነበርና አልተመታም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም32 ስንዴውና አጃው ግን በዚያ ወቅት ባለማፍራቱ አልጠፋም ነበር። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 ስንዴውና አጃው ግን የሚደርሱት ዘግየት ብለው ስለ ነበር ከመበላሸት ድነዋል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 ስንዴውና አጃው ግን አልተመቱም፤ ገና ቡቃያ ነበሩና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 ስንዴውና አጃው ግን ጊዜው ገና ነበርና አልተመታም። ምዕራፉን ተመልከት |