ዘፀአት 37:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ገበታውን እንዲሸከሙባቸው መሎጊያዎቹን ከግራር እንጨት ሠርቶ በወርቅ ለበጣቸው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ጠረጴዛውን ለመሸከም የሚያገለግሉት መሎጊያዎች ከግራር ዕንጨት የተሠሩና በወርቅ የተለበጡ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 መሎጊያዎቹንም ከግራር እንጨት ሠርቶ በወርቅ ለበጣቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ገበታውንም ይሸከሙባቸው ዘንድ መሎጊያዎቹን ከማይነቅዝ ዕንጨት ሠርቶ በወርቅ ለበጣቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ገበታውንም ይሸከሙባቸው ዘንድ መሎጊያዎቹን ከግራር እንጨት ሠርቶ በወርቅ ለበጣቸው። ምዕራፉን ተመልከት |