ዘፀአት 36:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ለማደሪያው የሚቆሙ ሳንቃዎችን ከግራር እንጨት ሠራ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ለማደሪያው ድንኳን ከግራር ዕንጨት ወጋግራዎችን አበጁ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ለድንኳኑም መደገፊያ ቀጥተኛ የሆኑ ተራዳዎች ከግራር እንጨት ሠሩ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ለድንኳኑም ከማይነቅዝ ዕንጨት የሚቆሙትን ሳንቆች አደረጉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ለማደሪያውም ከግራር እንጨት የሚቆሙትን ሳንቆች አደረጉ። ምዕራፉን ተመልከት |