ዘፀአት 29:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 የቅባትን ዘይት ወስደህ በራሱ ላይ ታፈስሰዋለህ፥ ትቀባዋለህም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ቅብዐ ዘይት ወስደህ በራሱ ላይ በማፍሰስ ቅባው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 የቅባት ዘይቱንም ወስደህ በራሱ ላይ በማፍሰስ ቀባው፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 የቅብዐትንም ዘይት ወስደህ በራሱ ላይ ታፈስሰዋለህ፤ ትቀባውማለህ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 የቅብዓትንም ዘይት ወስደህ በራሱ ላይ ታፈስሰዋለህ፥ ትቀባውማለህ። ምዕራፉን ተመልከት |