ዘፀአት 21:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ጉዳት ቢደርስባት ግን ሕይወት ስለ ሕይወት፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 ነገር ግን የከፋ ጕዳት ቢደርስ ሕይወት በሕይወት፣ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ነገር ግን ሴትዮዋ ራስዋ ብርቱ ጒዳት የደረሰባት ከሆነች ቅጣቱ ‘በሕይወት ምትክ ሕይወት፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ተሥዕሎተ መልክእ የተፈጸመለት ፅንስ ቢያስወርዳት ግን ሕይወት በሕይወት፥ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ጕዳት ግን ቢያገኛት ሕይወት በሕይወት፥ ምዕራፉን ተመልከት |