ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 6:58 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)58 እንደ እነዚህ የውሸት አማልክት ከመሆን ይልቅ ጀግንነቱን እንደሚያሳይ ንጉሥ፥ በቤት ውስጥ ባለቤቱ የሚጠቀምበት ጠቃሚ እንስራ መሆን ይመረጣል። ወይም ደግሞ በውስጥ ያለውን ነገር የሚጠብቅ የቤት መዝጊያ ይሻላል፥ ወይም ከእነዚህ ከውሸት ጣዖቶች ይልቅ በቤተ መንግሥት የሚገኝ የእንጨት ምሰሶ ይሻላል። ምዕራፉን ተመልከት |