ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 6:57 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)57 በብርና በወርቅ የተለበጡ የእንጨት ጣዖቶች ከሌባም ሆነ ከወንበዴዎች ራሳቸውን አያድኑም፤ ጉልበተኞች ወርቃቸውንና ብራቸውን ቢወስዱባቸውና የለበሱትም ቢገፏቸው ራሳቸውን እንኳን ከዚህ ጥቃት ለማዳን ምንም ኃይል የላቸውም። ምዕራፉን ተመልከት |