ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 4:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 በውድቀትሽ እንደ ተደሰተች፥ በመጥፋትሽም ሐሤት እንደ አደረገች፥ በራሷ መጥፋት ታዝናለች። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 በጥፋትሽ ደስ እንደ አላት፥ በውድቀትሽም ሐሤት እንደ አደረገች እንዲሁ በራስዋ ጥፋት ታዝናለች። ምዕራፉን ተመልከት |