ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 4:34 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 ደስተኞች ሕዝቦቿን እነጥቃታለሁ፥ ትምክሕቷ ወደ ኀዘን ይለወጥል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 ብዙ ደስታዋንም ከእርስዋ አስወግዳለሁ፤ ደስታዋም ወደ ኀዘን ይመለሳል። ምዕራፉን ተመልከት |