ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 3:37 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 የዕውቀትን መንገድ ሁሉ አገኛት። እርሷንም ለአገልጋዩ ለያዕቆብ፥ ለሚወደውም ለእስራኤል ሰጠው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 የጥበብን መንገድ ሁሉ እርሱ አገኛት፤ ለባለሟሉ ለያዕቆብ፥ ለወዳጁም ለእስራኤል ሰጠው። ምዕራፉን ተመልከት |