ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 3:35 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 ሲጠራቸው “እዚህ አለን” አሉ፤ ለፈጠራቸውም በደስታ አበሩ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 ይጠራቸዋል፤ እነርሱም፦ መጣን ይላሉ። ለፈጠራቸውም በደስታ ያበራሉ። ምዕራፉን ተመልከት |