2 ዜና መዋዕል 31:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 በሦስተኛው ወር መከመር ጀመሩ፤ በሰባተኛውም ወር ጨረሱ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ይህንም በሦስተኛው ወር ጀምረው፣ በሰባተኛው ወር አጠናቀቁ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ስጦታዎቹንም ማምጣት የጀመሩት በሦስተኛው ወር ሲሆን፥ በተከታታይ ለአራት ወራት ስጦታቸውን እያመጡ መከመር ቀጠሉ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በሦስተኛውም ወር መከመር ጀመሩ፤ በሰባተኛውም ወር ጨረሱ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 በሦስተኛው ወር መከመር ጀመሩ፤ በሰባተኛውም ወር ጨረሱ። ምዕራፉን ተመልከት |