1 ሳሙኤል 26:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ሰላዮች ልኮ በትክክል ሳኦል መምጣቱን አረጋገጠ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ሰላዮች ልኮ በትክክል ሳኦል መምጣቱን አረጋገጠ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 መልእክተኞች ልኮ በማሰለል ሳኦል በእርግጥ እዚያ መድረሱን ዐወቀ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ዳዊትም ሰላዮችን ላከ፤ ሳኦልም ተዘጋጅቶ ወደ ቂአላ እንደ መጣ በርግጥ ዐወቀ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ዳዊትም ሰላዮች ሰደደ፥ ሳኦልም ወደዚህ እንደ መጣ በእርግጥ አወቀ። ምዕራፉን ተመልከት |