| 1 ሳሙኤል 26:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 መልእክተኞች ልኮ በማሰለል ሳኦል በእርግጥ እዚያ መድረሱን ዐወቀ፤ምዕራፉን ተመልከት አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ሰላዮች ልኮ በትክክል ሳኦል መምጣቱን አረጋገጠ።ምዕራፉን ተመልከት መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ሰላዮች ልኮ በትክክል ሳኦል መምጣቱን አረጋገጠ።ምዕራፉን ተመልከት የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ዳዊትም ሰላዮችን ላከ፤ ሳኦልም ተዘጋጅቶ ወደ ቂአላ እንደ መጣ በርግጥ ዐወቀ።ምዕራፉን ተመልከት መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ዳዊትም ሰላዮች ሰደደ፥ ሳኦልም ወደዚህ እንደ መጣ በእርግጥ አወቀ።ምዕራፉን ተመልከት |