ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 9:36 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 ግን ከሜዳባ ወገን የሆኑ አምራይ ልጆች መንገድ ላይ ጠብቀው ዮሐንስና ያለውንም ነገር ሁሉ ዘርፈው ምርኮአቸውን ይዘው ሄዱ። ምዕራፉን ተመልከት |