ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 9:35 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 ዮናታን ጓዙ ብዙ ስለ ነበረ ወዳጆቹ ናቦታውያን ጓዙን በእነርሱ ዘንድ ለማስቀመጥ እንዲፈቅዱለት ለመጠየቅ የወታደሮች አዛዥ የነበረውን ወንድሙን ወደ እነርሱ ላከው። ምዕራፉን ተመልከት |