ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 8:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 የሚያስተዳድራቸውና በበላይነት መንግሥታቸውን በሙሉ የሚጠብቅ አንድ ሰው በየዓመቱ ይሾማሉ፤ ምንም ሳይመቀኙበትና ሳይቀኑበት ሁሉም ለእርሱ ብቻ ይታዘዛሉ። ምዕራፉን ተመልከት |