ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 8:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 መልካም ሥርዓት እንዲጠበቅ የሕዝብን ጉዳዮች ሁልጊዜ የሚመረምሩ ሦስት መቶ ሃያ አባሎች ያሉበት ከፍተኛ ምክር ቤት አላቸው፤ ምዕራፉን ተመልከት |