ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 8:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ይሁዳ የዮሐንስን ልጅ፤ የአኮስን የልጅ ልጅ አውጶለሞንና የኤልዓዛርን ልጅ ኢያሶንን ስለ ፍቅርና ስለውል እንዲነጋገሩ ወደ ሮም ላካቸው፤ ምዕራፉን ተመልከት |