ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 7:35 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 እንዲህ ሲል በቁጣ ማለ፥ “አሁን በዚህ ጊዜ ይሁዳ ከነሠራዊቱ በእጄ ካልገባ እኔ አንድ ጊዜ ሰላም አድርጌ ስመለስ በዚች ግንብ ላይ እሳት እለቅባታለሁ።” ይህን ብሎ በቁጣ ወጥቶ ሄደ። ምዕራፉን ተመልከት |